ለ SPS የሚከተሉትን ንገሯቸው:- የተማሪ ፍላጎቶችን እንዲያማሉ፣ የምንኮራበትን ውል እንዲፈጽሙ

ለ SPS የሚከተሉትን ንገሯቸው:- የተማሪ ፍላጎቶችን እንዲያማሉ፣ የምንኮራበትን ውል እንዲፈጽሙ

 

የ SEA የድርድር ቡድን በንድፍ፣ በማዳመጥ ክፍለ-ጊዜዎች እና የዳሰሳ ጥናቶች እንዲሁም በማህበረሰባችን ድምጾች በማዳመጥ ክፍለ-ጊዜዎች እና የዳሰሳ ጥናቶች በአንድ ሙሉ አመት የአባላት በተንቀሳቀሰ ግብአት እንደተመራ።  የእኛ ሀሳቦች የትምህርት ቤታችንን ማህበረሰቦች እንደሚያጠናክሩ እንዲሁም፡-

·       በቂ ድጋፍን በማረጋገጥ በልዩ ትምህርት እና የብዙ ቋንቋዎች ተናጋሪ ትምህርት ውስጥ ተማሪዎችን በተሳካ ሁኔታ ለማካተት የሚያስችል ማዕቀፍ እንደሚፈጥሩ

·       ለሚያድጉ የስራ ጫናዎች፣ የክፍል መጠኖች እና የጉዳይ ሸክሞች ለረጅም ጊዜ የሚያስፈልጉ ዘላቂ መፍትሄዎችን እንደሚፈልጉ እና

·       ለሁሉም የተመደቡ እና የምስክር ወረቀት ለተሰጣቸው የ SPS መምህራኖች የኑሮ ደመወዝ ላይ ትኩረት እንደሚያደርጉ ይንገሯቸው።

አሁን የተማሪዎቻችንን ፍላጎት በሚገባቸው መልኩ በአስቸኳይ ምላሽ የምንሰጥበት ጊዜ ነው። ልንኮራበት የምንችልበት ውል እንዲፈጸም እንፈልጋለን እናም እስከ መስከረም 7 ድረስ መፈጸም አለበት።

የሲያትል ትምህርት ቤት ቦርድ ቡድናቸው የመምህራኖቻችንን ድምጽ እና ግብአት እንዲያከብሩ እና የ SEAን ሃሳቦች ለመቀበል በፍጥነት እንዲሰሩ የመምራት ስልጣን አለው። ለሲያትል ትምህርት ቤት ቦርድ SPS ፈጣን መፍትሄ እንዲሰጥ እንዲያሳስቡ አንድ ደቂቃ ወስደው ኢሜይል ይላኩ።  

ስጋቶችዎን ለማካተት ከታች ያለውን ኢሜል ያርትዑ።  አስገባ የሚለውን ሲጫኑ ለእያንዳንዱ የትምህርት ቤት ቦርድ ዳይሬክተሮችና እና ለዋና ተቆጣጣሪ Jones ይላካል።